የደህንነት ጥናት ኢኒስቲትዩት ምሁራን ብሄራዊ መግባባትን በተመለከተ ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ ልትማር ይገባታል አሉ፡፡

መረሳ ደሱ እና ዳዊት ዮሀንስ የተባሉት የአይ ኤስ ኤስ ተመራማሪዎች ዛሬ ባቀረቡት ፅሁፍ የዛሬ ሁለት አመት በኢትዮጵያ የተፈጠረው የፖለቲካ ሽግግር በአንዳንድ ክልሎችና በፌዴራል መንግስቱ መካከል ተቀናቃኝነትን እንደፈጠረ በማውሳት ጀምረዋል፡፡ ይህም የፖለቲካ አለመረጋጋትንና ሌሎችንም ግጭቶችን እያስከተለ በመሆኑ ችግሩ ከቀን ወደ ቀን እየባሰበት መሄዱን ጠቅሰዋል፡፡ ጨምረውም ከዚህ ስር እየሰደደ ከመጣ የፖለቲካና የደህንነት … Continue reading የደህንነት ጥናት ኢኒስቲትዩት ምሁራን ብሄራዊ መግባባትን በተመለከተ ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ ልትማር ይገባታል አሉ፡፡